ጠቅላይ ሚንስትሩ የጦርነቱን ቀጠይነት አስመልክቶ ያደረጉት ንግግር የሀማስ መሪ ያህያ ሲንዋር ግድያ በመካከለኛው ምስራቅ እየተባባሰ የመጣውን ውጥረት ለማስቆም ይረዳል በሚል የተያዘውን ተስፋ ውሀ ...
የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢንዛይድ አልናህያን በመጪው ሳምንት ሰኞ በሩስያ ጉብኝት ሊያደርጉ መሆኑ ተሰምቷል። ፕሬዝዳንቱ በጉብኝታቸው ቀጣዩ ቀን ከሚጀመረው የብሪክስ አባል ...
የእስራኤል መገናኛ ብዙሃን ቴል አቪቭ ለአመታት ስትፈልገው የነበረው ያህያ ሲንዋር የተገደለው እንደነ መሀመድ ዴይፍ የተጠና እና ኮማንዶዎች የተሳተፉበት ዘመቻ ተደርጎ ሳይሆን በድንገት መሆኑን ...
ዳሽን ባንክም የጥቅምት 8 2017 የውጭ ምንዛሬ ተመኑን ይፋ ባደረገበት ዝርዝር ላይ ትናነት ከነበረው ዋጋ መጠነኛ ጭማሪ የታየ ሲሆን፤ የዶላር መግዣ ዋጋው 116.9888 ብር መሆኑን ገልጿል። 119 ...
237 አመታት እድሜ ያለው የአሜሪካ ህገ መንግስት ቅጅ በጨረታ በዘጠኝ ሚሊዮን ዶላር መሸጡን ቢቢሲ ዘግቧል። ቅጅው በካሊፎርንያ በሚገኘ ታሪካ ህንጻ ውስጥ ባለ አሮጌ መዝገብ ቤት መደርደሪያ ላይ ...
ከ2017 ጀምሮ የሃማስ የጋዛ መሪ ሆኖ ሲያገልግል የቆየው ያህያ ሲንዋር በአሜሪካ እና ሌሎች ምዕራባውያን ሀገራት በሽብርተኞች ዝርዝር ውስጥ ቢገባም ፍልስጤማውያን ግን አይበገሬ ጀግናቸው አድርገው ...
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት እና የ2024ቱ ምርጫ የሪፐብሊካን እጩ ዶናልድ ትራምፕ ለሩሲያ ዩክሬን ጦርነት መጀመር ፕሬዝዳንት ቮለደሚር ዘለንስኪ ተጠያቂ እንደሆኑ ተናገሩ፡፡ በምርጫ ቅስቀሳ ...
የፍትህ ሚኒስትር የነበሩት ዶ/ር ጌዲዮን ጥሞቲዮስ ባሳለፍነው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ሆነው የተሾሙትን አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴን በመተካት ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው የተሸሙት። ወ/ሮ ...
ሩሲያ የያርስ ባለስቲክ ሚሳይል የታጠቀውን ከሞስኮ በስተሰሜን ምዕራብ የሚገኘውን የኑክሌር ኃይሏን የውጊያ ዝግጁነት መሞከሯን ሮይተርስ የሩሲያን መገናኛ ብዙኻን ጠቅሶ ዘግቧል። ...
የሃማስ መሪ ያህያስ ሲንዋር በትናትናው እለት በደቡባዊ ጋዛ ውስጥ በተደረገ ኦፕሬሽን መገደላቸውን የእስራኤል ጦር አስታውቋል። የ61 ዓመቱ የሃስ መሪ ያህያ ሲንዋር በጋዛ ውስጥ የእስራኤል ጦር ጋር ...
“የሲንዋር ግድያ የትግል መንፈስን ይበልጥ ያጠነክራል” በማለትም የሃማሱ መሪ መገደል የፍልስጤማውያንን የረጅም አመታት የነጻነት ትግል ወደኋላ እንደማያስቀረው አብራርቷል። በእስራኤል ላይ በየእለቱ ...
ለአመታት በአውሮፕላን ቴክኖሎጂዎች ፣ የመጫን አቅም እና ሌሎችንም ማሻሻያዎች በማድረግ ዘመናዊ አውሮፕላኖችን ለማስተዋወቅ በሚደረገው ጥረት ውስጥ የዘርፉ ዋነኛ ተዋናይ የሆኑትን የኤርባስ እና ቦይንግን የገበያ ድርሻ ለመቀራመት አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ብርቱ ፉክክር እያደረጉ ነው፡፡ ...